የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2017 በጀት አመት የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጀምሯል።
የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በማካሄድ ላይ በሚገኘው የፕሮጀክት አፈፃፀም ምልከታም በክልሉ ትምህርት ቢሮ እየተከናወኑ ያሉትን ፕሮጀክቶች ጎብኝቷል። የልኡካን ቡድኑ በክልሉ ትምህርት ቢሮ እየተሰሩ በሚገኙት ፕሮጀክቶች ማለትም የአቡካር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ጂ+3) ማስፋፊያና የህጻናት ደህንነት፣ የአብነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ማስፋፊያ ግንባታ፣ የመዋለ ህጻናት ት/ቤቶችን ፤ሀሰንጌይ ትምህርት ቤት እንዲሁም የክልሉ ትምህርት ቢሮ እድሳት. ጎብኝተዋል። ሀሰንጌይ […]