ጥር 2025

ምክር_ቤት

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ******* የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በሐረር ከተማ እየተዘረጋ ያለውን የሲሲቲቪ ካሜራ የቁጥጥር ሥርዓትና የተገዙ ዕቃዎችን ጎብኝቷል። የሲሲቲቪ ካሜራ ፕሮጄክት በህዳር 2016 በጠቅላላ 115 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረ ሲሆን የፕሮጀክቱ ፊዚካል አፈፃፀም 80 በመቶ መድረሱን ለቋሚ ኮሚቴው ገለፃና […]

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ የሚገኘው የተቋማት የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት በዛሬው እለትም ቀጥሎ ተካሂዷል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በዛሬው ዕለት የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኝቷል። የክልል ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ልዑክ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ የካፒታል ፕሮጀክቶችን የተመለከቱ ሲሆን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት እድሳትን፣ የረዥም ጊዜ መዝገቦችን ዲጂታይዜሽን የማድረግ ስራዎች እና የፍርድ ቤቶችን ችሎት ስማርት ለማድረግ የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝቷል። የጠቅላይ ፍርድ

ምክር_ቤት, ቋሚ ኮሚቴዎች

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በክልሉ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እየተከናወኑ ያሉትን ፕሮጀክቶችን ስራ ሂደትና አፈፃፀም ሂደት ተመልክተዋል። የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እየተከናወኑ ያሉትን የካፒታል ፕሮጀክቶችን ማለትም የፈሳሽ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋያ ፋብሪካ (ማከሚያ ጣቢያ) እና የንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ዝርጋታ ፕሮጀክት ስራዎችን ጎብኝቷል። የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ኃላፊ

ቋሚ ኮሚቴዎች

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2017 በጀት አመት የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጀምሯል።

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በማካሄድ ላይ በሚገኘው የፕሮጀክት አፈፃፀም ምልከታም በክልሉ ትምህርት ቢሮ እየተከናወኑ ያሉትን ፕሮጀክቶች ጎብኝቷል። የልኡካን ቡድኑ በክልሉ ትምህርት ቢሮ እየተሰሩ በሚገኙት ፕሮጀክቶች ማለትም የአቡካር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ጂ+3) ማስፋፊያና የህጻናት ደህንነት፣ የአብነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ማስፋፊያ ግንባታ፣ የመዋለ ህጻናት ት/ቤቶችን ፤ሀሰንጌይ ትምህርት ቤት እንዲሁም የክልሉ ትምህርት ቢሮ እድሳት. ጎብኝተዋል። ሀሰንጌይ

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ድንገተኛ ጉብኝት አካሄዱ።

በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የህግ አስተዳደር እና ሴቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ኢማን መሀመድ የሚመራ የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን በመገኘት ድንገተኛ ምልከታ በማድረግ የኮምሽኑን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ዛሬ ጠዋት በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት በኮምሽኑ እየተከናወኑ የሚገኙ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ስራዎችን ጨምሮ የታራሚዎች

Scroll to Top