የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ማካሄድ እንደሚጀምር የምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታውቀዋል። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ብለዋል። በዚህም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት […]