የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እየተካሄደ በሚገኝው የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት
17 ሚሊየን ሊትር ወተት፤8 ሚሊየን 815 ሺ እንቁላል፤636 ቶን የስጋ ምርት 26.17 ቶን የማር ምርት ተመርቷል፣ አንድ ሺ 130 ኩንታል የቡና ሰብል ማምረት ተችሏል፣ በሌማት ትሩፋት 3 የወተት፤4 የእንቁላል፤3 የአሳና 2 የማር መንደሮችን መፍጠር ተችሏል፣ በበጋ መስኖ የአትክልትና የሥራሥር ምርት በሁለት ዙር 2 ሺ 953 ሄክታር ማልማት ተችሏል፣ 30ሺ 612 ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ኮምፖስት […]