ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔው ላይ መደበኛ እና ካፒታል ወጪዎችን ለመሸፈን በቀረበው 665 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ረቂቅ በጀት ላይ በመወያየት አፅድቋል። ምክር ቤቱ ካፀደቀው በጀት 427 ነጥብ 4 ሚሊየን ብሩ ለመደበኛ እንዲሁም 238 ሚሊየን […]