የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ።
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ******* የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በሐረር ከተማ እየተዘረጋ ያለውን የሲሲቲቪ ካሜራ የቁጥጥር ሥርዓትና የተገዙ ዕቃዎችን ጎብኝቷል። የሲሲቲቪ ካሜራ ፕሮጄክት በህዳር 2016 በጠቅላላ 115 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረ ሲሆን የፕሮጀክቱ ፊዚካል አፈፃፀም 80 በመቶ መድረሱን ለቋሚ ኮሚቴው ገለፃና […]