ዜና

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

-የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። ምክር ቤቱ የክልሉን መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበት እንደሚፀድቅ ይጠበቃል። በሚቀርቡ የተለያዩ አጀንዳዎች፤አዋጆችና እና ተጨማሪ ረቂቅ በጀት ላይ በመምከር ያፀድቃል ተብሎም ይጠበቃል። በጉባዔው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ […]

ምክር_ቤት, ዜና

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ማካሄድ እንደሚጀምር የምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታውቀዋል። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ብለዋል። በዚህም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት

ምክር_ቤት

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ******* የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በሐረር ከተማ እየተዘረጋ ያለውን የሲሲቲቪ ካሜራ የቁጥጥር ሥርዓትና የተገዙ ዕቃዎችን ጎብኝቷል። የሲሲቲቪ ካሜራ ፕሮጄክት በህዳር 2016 በጠቅላላ 115 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረ ሲሆን የፕሮጀክቱ ፊዚካል አፈፃፀም 80 በመቶ መድረሱን ለቋሚ ኮሚቴው ገለፃና

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ የሚገኘው የተቋማት የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት በዛሬው እለትም ቀጥሎ ተካሂዷል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በዛሬው ዕለት የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኝቷል። የክልል ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ልዑክ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ የካፒታል ፕሮጀክቶችን የተመለከቱ ሲሆን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት እድሳትን፣ የረዥም ጊዜ መዝገቦችን ዲጂታይዜሽን የማድረግ ስራዎች እና የፍርድ ቤቶችን ችሎት ስማርት ለማድረግ የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝቷል። የጠቅላይ ፍርድ

ምክር_ቤት, ቋሚ ኮሚቴዎች

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በክልሉ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እየተከናወኑ ያሉትን ፕሮጀክቶችን ስራ ሂደትና አፈፃፀም ሂደት ተመልክተዋል። የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እየተከናወኑ ያሉትን የካፒታል ፕሮጀክቶችን ማለትም የፈሳሽ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋያ ፋብሪካ (ማከሚያ ጣቢያ) እና የንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ዝርጋታ ፕሮጀክት ስራዎችን ጎብኝቷል። የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ኃላፊ

Scroll to Top