ዜና

ዜና

ምክር_ቤት, ዜና

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ማካሄድ እንደሚጀምር የምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታውቀዋል። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ብለዋል። በዚህም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት […]

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ የሚገኘው የተቋማት የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት በዛሬው እለትም ቀጥሎ ተካሂዷል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በዛሬው ዕለት የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኝቷል። የክልል ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ልዑክ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ የካፒታል ፕሮጀክቶችን የተመለከቱ ሲሆን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት እድሳትን፣ የረዥም ጊዜ መዝገቦችን ዲጂታይዜሽን የማድረግ ስራዎች እና የፍርድ ቤቶችን ችሎት ስማርት ለማድረግ የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝቷል። የጠቅላይ ፍርድ

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ድንገተኛ ጉብኝት አካሄዱ።

በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የህግ አስተዳደር እና ሴቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ኢማን መሀመድ የሚመራ የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን በመገኘት ድንገተኛ ምልከታ በማድረግ የኮምሽኑን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ዛሬ ጠዋት በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት በኮምሽኑ እየተከናወኑ የሚገኙ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ስራዎችን ጨምሮ የታራሚዎች

ዜና

የክልል ምክር ቤቱ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልል ሴክተር መስሪያ ቤቶችን የኦዲት ግኝቶችን በመገምገም ላይ ይገኛል።

የክልል ምክር ቤቱ የበጀት እና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ የ2012-2015 የክልል ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኦዲት ግኝቶችን እየተመለከተ ሲሆን በዚሁ መሰረትም በዛሬው ዕለት ቋሚ ኮሚቴው የክልሉን ፕላን ኮሚሽን፣ የህብረት ስራ ኤጀንሲ፣ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ፣ የስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽንን የ2012-2015 የኦዲት ግኝቶችን ገምግሟል። በኦዲት ግኝቱ ላይ የየተቋማቱ/መ/ቤቶቹ ኃላፊዎችና የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክተሮቻቸው በኦዲት ግኝቱ ዙርያ ከክልል

ዜና

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ከሐረሪ ክልል ምክር ቤት የጋራ ልምድ ልውውጥ አደረገ።

የልምድ ልውውጡ የምክር ቤቶቹን ግንኙነት በማጠናከር ህዝብን በፍታሀዊነት ለማገልገል ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገልጿል ። የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና የስራ አመራሮች ከሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና የስራ አመራሮች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል። የሐረሪ ክልል ምክርቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት የወከለንን ህዝብ በፍትሀዊነት በማገልገል የህዝብን ዕርካታ ለማረጋገጥ

Scroll to Top