481103520_1070407378464103_7304502713259467953_n
453237796_913152774189565_4398710538409633441_n

Ordin Bedri
mana_marii
Ordinbedri
harari_regional_council
የምክር ቤቱ ራዕይ
Saba_sablamoota
453043478_913150500856459_750976141541418676_n
453051226_913152837522892_5848421245132591737_n
Abdulakim Omer
480664110_1070407521797422_7459432983793539551_n
480664110_1070407521797422_7459432983793539551_n
480738664_1070738418430999_4634351199367193586_n
480781960_1070594311778743_3544961791548599255_n
481072227_1070495275121980_6023126785832122593_n
481103520_1070407378464103_7304502713259467953_n
481179540_1070407471797427_9217561603021290579_n
PlayPause
previous arrow
next arrow

በሐረረ ክልል ውስጥ እድገትን እና ስላም ማጎልበት

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ሰላም፣ አስተዳደር፣ ዴሞክራሲ፣ ተጠያቂነት እና ግልጽነት ወደፊት ለብልጽግና ማራመድ ህዝባችንን እድገትና ደህንነት ለማረጋገጥ እንዴት እንደሚሰራ ለማዎቅ ይቀላቀሉን።

የምክር ቤት  ተግባርና ኃላፊነት

36

36 ህዝብ እንደራሴዎች

4

4 ቋሚ ኮሚቴ/ጽህፈት ቤ

145

አዋጅ

15

ደንብ

አዳዲስ ዜናዎች

ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል። የሐረሪ ክልል ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔው ላይ መደበኛ እና ካፒታል ወጪዎችን ለመሸፈን በቀረበው 665 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ረቂቅ በጀት ላይ በመወያየት አፅድቋል። ምክር ቤቱ...

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እየተካሄደ በሚገኝው የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት

17 ሚሊየን ሊትር ወተት፤8 ሚሊየን 815 ሺ እንቁላል፤636 ቶን የስጋ ምርት 26.17 ቶን የማር ምርት ተመርቷል፣ አንድ ሺ 130 ኩንታል የቡና ሰብል ማምረት ተችሏል፣ በሌማት ትሩፋት 3 የወተት፤4 የእንቁላል፤3 የአሳና 2 የማር መንደሮችን መፍጠር ተችሏል፣ በበጋ መስኖ የአትክልትና የሥራሥር ምርት በሁለት ዙር 2...

ከተማውን ለኑሮ እና ስራ ምቹ በማድረግ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል-ርዕሰ መስተዳር አቶ ኦርዲን በድሪ

ባለፉት ስድስት ወራት የሐረር ከተማን ለኑሮና ስራ የተመቸች በማድረግ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ርዕሰ መስተዳር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። በሐረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት የተከናወነው የኮሪደር ልማት ስራ ለኑሮ እና ስራ የተመቸች ከተማን በመፍጠር አበረታች ውጤት የታየበት መሆኑን ርዕሰ መስተዳር አቶ ኦርዲን...

በክልሉ የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን በማረጋገጥ አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

በሐረሪ ክልል የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን በማረጋገጥ አበረታች ውጤቶች ማስመዝገብ መቻሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እየተካሄደ በሚገኘው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለፁት ባለፉት ስድስት ወራት...

ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት ተመዝግቧል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የ ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እንደገለፁት የመስኖ መሰረተ ልማት፤የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሮችን...

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

-የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። ምክር ቤቱ የክልሉን መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበት እንደሚፀድቅ ይጠበቃል። በሚቀርቡ የተለያዩ አጀንዳዎች፤አዋጆችና...

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ማካሄድ እንደሚጀምር የምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስታውቀዋል። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ብለዋል። በዚህም...

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ******* የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በሐረር ከተማ እየተዘረጋ ያለውን የሲሲቲቪ ካሜራ የቁጥጥር ሥርዓትና የተገዙ ዕቃዎችን ጎብኝቷል። የሲሲቲቪ ካሜራ ፕሮጄክት በህዳር 2016 በጠቅላላ...

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ የሚገኘው የተቋማት የ2017 የካፒታል ፕሮጀክት አፈፃፀም የመስክ ጉብኝት በዛሬው እለትም ቀጥሎ ተካሂዷል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በዛሬው ዕለት የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኝቷል። የክልል ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ልዑክ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው የሚገኙ የካፒታል ፕሮጀክቶችን የተመለከቱ ሲሆን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት እድሳትን፣ የረዥም ጊዜ...

የህዝብና የመንግስትን ጥቅም እናስቀድማለን! በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይከተሉን።

Scroll to Top