ዜና

ዜና

ዜና

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ከሐረሪ ክልል ምክር ቤት የጋራ ልምድ ልውውጥ አደረገ።

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ከሐረሪ ክልል ምክር ቤት የጋራ ልምድ ልውውጥ አደረገ። ******* የልምድ ልውውጡ የምክር ቤቶቹን ግንኙነት በማጠናከር ህዝብን በፍታሀዊነት ለማገልገል ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገልጿል ። የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና የስራ አመራሮች ከሐረሪ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና የስራ አመራሮች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል። የሐረሪ ክልል ምክርቤት ም/አፈጉባኤ […]

ዜና

ሰው ተኮር ተግባራትን በማጠናከር የአቅመ ደካሞችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ።

የክልሉ ምክር ቤት በኤረር ወረዳ ሀዋዬ ቀበሌ በ600 ሺ ብር ወጪ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት የማስረከብ ስነ ስርዓት አካሂዷል ፡፡ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በኤረር ወረዳ ሀዋዬ ቀበሌ ከ600 ሺ ብር ወጪ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት የማስረከብ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም የክልሉ

ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ።

******** በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቶ ጅብሪል መሀመድ የተመራው የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) እርድ በሚከናወንበት የስራ ሰዓት እኩለ ለሊት 6:00 ላይ በመገኘት የማዕከሉን ስራ ሂደት ተመልክተዋል። በጉብኝቱም የቄራ አገልግሎት ማዕከሉ አጠቃላይ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችና የግንባታ ሂደቱን በተመለከተ ገለጻና ማብራርያ የሰጡት የሐረር ከተማ ማዘጋጃ

ዜና

የኢትዮጲያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ብሔር ብሔረሰቦች እሴቶቻአቸውን የሚያጋሩበት እንዲሁም ህብረ ብሄራዊ አንድነታቸውን የሚያፀኑበት መሆኑ ተገለፀ።

በየዓመቱ ህዳር 29 የሚከበረው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር ቆይቷል በዛሬው እለት የማጠቃለያው መርሀ-ግብር ተከናውኗል፡፡ በማጠቃለያው መድረክም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅ/ፅ ቤት

ዜና

በሀረሪ ክልል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ እንደሚገኝ የክልል ምክር ቤቱ ም/አፈጉባኤ ገለፁ።

በክልሉ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ እንደሚገኝ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባኤ አቶ አሪፍ መሀመድ ገልጸዋል። ምክትል አፈጉባኤው በአሉን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት በየአመቱ ህዳር 29 የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች አንድነትን እኩልነትንና የፌደራል ስርዓቱን ከማጠናከር አንፃር ጉልህ ድርሻ አለው፡፡ ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት” በሚል

Scroll to Top