ሰው ተኮር ተግባራትን በማጠናከር የአቅመ ደካሞችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ።
የክልሉ ምክር ቤት በኤረር ወረዳ ሀዋዬ ቀበሌ በ600 ሺ ብር ወጪ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት የማስረከብ ስነ ስርዓት አካሂዷል ፡፡ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በኤረር ወረዳ ሀዋዬ ቀበሌ ከ600 ሺ ብር ወጪ ያስገነባውን የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት የማስረከብ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም የክልሉ […]