ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ድንገተኛ ጉብኝት አካሄዱ።

በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የህግ አስተዳደር እና ሴቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ኢማን መሀመድ የሚመራ የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ በክልሉ ማረምያ ኮምሽን በመገኘት ድንገተኛ ምልከታ በማድረግ የኮምሽኑን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ዛሬ ጠዋት በክልሉ ማረምያ ኮምሽን ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት በኮምሽኑ እየተከናወኑ የሚገኙ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ስራዎችን ጨምሮ የታራሚዎች […]