ታህሳስ 5, 2024

ምክር_ቤት, ዜና

19 ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ።

19 ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ። በሀረሪ ክልል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርን በተመለከተ ከበዓሉ አብይ ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አንዱሰላም በውይይቱ ላይ እንደገለፁት […]

ምክር_ቤት, ዜና

የድሬደዋ ከተማና ሶማሊ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤዎች በሀረር ከተማ የኑር ፕላዛ፣ የአባድር ፕላዛ ፕሮጀክት እና ሌሎች የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ።

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በተገኙበት የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፈቲያ አብዱራህማን፣ የሶማሊ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ አብራሂም ሐሰን፣ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ወይዘሮ ከሪማ አሊ፣ በጀጎል አለም አቀፍ ቅርስ ዙሪያ የተካሄዱ እና እየተካሄዱ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።በጉብኝቱም የኑር ፕላዛ መናፈሻን እንዲሁም በቅርቡ የተጀመረው የአባድር

ምክር_ቤት, ዜና

ከለውጡ ወዲህ ፌደራላዊ ሥርዓቱን በመተግበር ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል – ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

ከለውጡ ወዲህ ፌደራላዊ ሥርዓቱን በመተግበር ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል – ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ******************* ከለውጡ ወዲህ ህገ መንግስቱን ወደ ተጨባጭ እውነታዎች በመቀየር ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት አበረታች ለውጦች ማስመዝገብ መቻሉን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል19ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ማጠቃለያ መርሀ ግብር ተካሂዷል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ

Scroll to Top