ቋሚ ኮሚቴዎች, ዜና

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ።

******** በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቶ ጅብሪል መሀመድ የተመራው የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) እርድ በሚከናወንበት የስራ ሰዓት እኩለ ለሊት 6:00 ላይ በመገኘት የማዕከሉን ስራ ሂደት ተመልክተዋል። በጉብኝቱም የቄራ አገልግሎት ማዕከሉ አጠቃላይ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችና የግንባታ ሂደቱን በተመለከተ ገለጻና ማብራርያ የሰጡት የሐረር ከተማ ማዘጋጃ […]