በክልሉ 19ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እየተከበረ ነው :-አቶ ሱልጣን አብዱሰላም
19 ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ። በሀረሪ ክልል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርን በተመለከተ ከበዓሉ አብይ ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አንዱሰላም በውይይቱ ላይ እንደገለፁት […]