ኸበር

ኸበር

ኸበር, ዋሪ ሐቢዶኝ

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ።

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ። ******** በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቶ ጅብሪል መሀመድ የተመራው የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) እርድ በሚከናወንበት የስራ ሰዓት እኩለ ለሊት 6:00 ላይ በመገኘት የማዕከሉን ስራ ሂደት ተመልክተዋል። […]

ሑስኒ_ሐርጊጋር, ኸበር

በክልሉ 19ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እየተከበረ ነው :-አቶ ሱልጣን አብዱሰላም

19 ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለፁ። በሀረሪ ክልል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርን በተመለከተ ከበዓሉ አብይ ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አንዱሰላም በውይይቱ ላይ እንደገለፁት

ሑስኒ_ሐርጊጋር, ኸበር

ከለውጡ ወዲህ ፌደራላዊ ሥርዓቱን በመተግበር ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል – ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

ከለውጡ ወዲህ ህገ መንግስቱን ወደ ተጨባጭ እውነታዎች በመቀየር ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት አበረታች ለውጦች ማስመዝገብ መቻሉን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሀረሪ ክልል19ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ማጠቃለያ መርሀ ግብር ተካሂዷል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በማጠቃለያ መርሀ ግብሩ ላይ ከለውጡ ወዲህ ህገ መንግስቱን ወደ ተጨባጭ እውነታዎች መቀየር

Scroll to Top