ኸበር, ዋሪ ሐቢዶኝ

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ።

የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) የስራ ሂደት ተመለከቱ። ******** በሐረሪ ክልል ምክር ቤት የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቶ ጅብሪል መሀመድ የተመራው የክልል ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት የክልሉን የእርድ አገልግሎት መሰጫ ማዕከል (ቄራ) እርድ በሚከናወንበት የስራ ሰዓት እኩለ ለሊት 6:00 ላይ በመገኘት የማዕከሉን ስራ ሂደት ተመልክተዋል። […]