ሑስኒ ሐርጊ ጋር ዩሰጠዩዛል ሊሚ ኢባሮታች ሚናችንተዩ?
ሀ. ህግ ያወጣል፣
ለ. ክልሉን በጀት ያጸዴቃል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል ይቆጣጠራል፣
ሐ. ክሊላ ተቅዋመት አካላትን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘውም እርምጃ ይወስዳል፣
መ. በምክር ቤቱ የተለያዩ ኮሚቴዎችንና ሌሎች አስፈሊጊ አካላትን ያቋቁማል ያደራጃል፤
ሠ. በምክር ቤቱ የሚሰየሙ፣ የሚመረጡ እና የሚሾሙ የአስተዳደሩን የመንግስት ባለስሌጣናት ይሰይማል፤ ይሾማል፤ ይመርጣል።
ረ. የምክር ቤቱ አባላት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር እንዱገናኙ ሁኔታዎችን ያመቻቻል።
ሰ. የተቋማትንም ሆነ የህብረተሰቡን ጥቆማና አቤቱታዎች ያስተናግዳል።
ሸ. ሌሎች የምክር ቤቱ ስልጣን የሆኑ ተግባራትን ያከናውናል።
የክሉን በጀት በምክር ቤት እንዴት ይጸድቃል?
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua. Ut enim ad minim veniam, quis nostrud exercitation ullamco laboris nisi ut aliquip ex ea commodo consequat.